Tigray High Court

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

  • አፈ ከሳሽ ቅዱስ ሚካኤል ዓርሰ ሓገዝ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሕ/ስ/ማህበር
  • የአፈ ተከሳሾች፡- ብራዘርስ ኢንጂነሪንግ ሓ/የተ/የግል ማህበር

ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሽራንስ ኣ/ማሕበር መቐለ ቅርንጫፍ መካከል ያለው የአፈ/ ክርክር የሚል ባለንብረትነቷ የ1ኛ አፈ ተከሳሽ ብራዘርስ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር የሆነች ሊዝ ማሽን ሞዴል old ስፔስፍኬሽን Ø 800* 4AM የሚሰራ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መነሻ ዋጋ ብር 900,000.00(ዘጠኝ መቶ ሺ) ሆነ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች 12/10/2016 ዓ/ም ከ3፡00 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ እስከ 5፡00 ሰዓት በመቐለ ከተማ ከ/ከተማ ሰሜን ሰላም ቆርቆሮ ፋብሪካ አጠገብ የሚገኝ ስለሚካሄድ በቦታው ቀኑና ሰዓቱ ተገኝታችሁ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው እንድትሳተፉ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አሸናፊ ደግሞ 25% ቅድሚያ ሊያስዝ የሚችል መሆንን ታዟል። የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ውጤት በዕለቱ 8፡00 ሰዓት እንዲቀርብ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመቐለ የተሰየመው የፍታብሄር ችሎት ኣዟል።

የትግራይ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍታብሄር ምድብ ችሎት