Enda Mekoni Woreda Planning and Finance Office

ቁጥር ዕን ምም/ር/01/10/15

ቀን 24/07/2016 ዓም

ፕሪፎርማ ማስታወቅያ

ጉዳይ፡ ለዕቃዎች ግዥ የመወዳደርያ ሃሳብ እንዲያቀርቡ ስለመጠየቅ

መስርያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰው ል/ሴፍትኔት _ በጀት ለእርሻና ገጠር ልማት ፅ/ቤት ኬሻ ጭረት ለመግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፤መስርያ ቤታችን ግዥው የሚፈፅመው ብጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸው ኣረጋግጦ የመረጣቸው ሲሆን ፤ከሚፈለጉት መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል፡፡

1. የእቃው አይነት ዝርዝር ኣባሪ በተደረገው ስንጠረዥ ላይ የመለከታል፡፡

2. የመወዳደሪያ ሃሳቡ በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ ሆኖ እስከ 01/08/2016 ዓ/ም ለእቅድና ፋይናንስ ዕ/ት ቤት መድረስ አለበት፡፡

3. አሸናፊ ተጫራች ኬሻ ጭረት/ ማስረከቢያ ቦታ ወ/እ/መሆነ, አቅድና ፋይናንስ ሆኖ የማስረከቢያ ጊዜው ውል ካሰረበት ቀን ጀምሮ በ 07/ሰባት/ ቀናት ውስጥ ይሆናል።

4. አቅራቢዎች ጠቅላላ ዋጋውን በቁጥርና በፊደል መፃፍ አለባቸው፡፡በቁጥርና በፈደል የተገለፀው የዋጋ መጠን መካከል አለመጣጣም ካለ በፊደል የተገለፀው ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡ በነጠላ ዋጋ እና በጠቅላላ ዋጋ መካከል ልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋዉ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡

5. ተጫራቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 4000 አራት ሽሕ (በፊደል) በpo ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሰነዱ

ጋር ማቅረብ አለባቸዉ ። የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታ ከተከፈተበት ጊዜ አንስቶ ኣሸናፊ ተጫራች ውል እስኪያስር ድረስ ባሉት ቀናት ይሆናል ፡፡

6. አቅራቢዎች በእያንዳንዱ የዕቃ ዝርዝር ማቅረቢያ ስንጠረዥ ውስጥ የእቃዉን አይነትና ብዛት 'ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋዉን መሙላት እንዲሁም ቀን ፊረማና የድርጅቱን ማህተም ማስፈር ይገባችዋል።

7. ለአሸናፊ ተጫራቶች ኬሻጭረት/ ሙሉ ለሙሉ በዉለታ መሰረት አጠናቆ ማስገባቱና ማጠናቀቁ ከተረጋገጠ በኋላ ቢበዛ በሰባት ቀናቶቸ ውስጥ ሙሉ ክፍያ ይከፈለዋል።

8. የመወዳደሪያ ሀሳብ ማቅረቢያ ቌንቌው በአማርኛ ነው።

9. ተጫራቶች የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ታክስን የሚያካትትና የማያካተት መሆኑ መግለፅ አለበት

11. አሸናፊዉ አቅራቢ የሚለየዉ ለያንዳንዱ ኬሻ ጭረት ዝቅተኛ ዋጋ መሰረት ይሆናል

12. ማንኛዉም ተጫራች ከጨረታ መዝግያ ቀንና ስዓት በፊት የዋጋ ማቅረብያዉ ሰነዱን (የመወዳደሪያ ሃሳብ ) ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ከጨረታ መዝግያ ቀንና ስዓት በኋላ የቀረበ የዋጋ ማቅረቢያዉ ሰነድን የመወዳደርያ ሃሳብ ተቀባይነት የሌለዉ ሲሆን ኤንቨሎፑ ሳይከፈት ለተጫራቶች ተመላሽ እንዲሆን ይደረጋል ፡፡

13. የመወዳደርያ ሃሳቡ ሃሳብ ዋጋ የሚቀርበዉ በኢትዮጵያ ብር ይሆናል፡፡

14. ከጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ በፊት የቀረቡ የጨረታ ኤንቨሎፖች በሙሉ ከጨረታ መዝግያ ስዓት በኋላ ወድያዉኑ ይከፈታል፡፡

15. የጨረታ መወዳደርያዉ በሚከተለዉ መሰረት ይሆናል

በቀረበዉ ዋጋ ላይ የሃሳብ ድምር ስህተት ካለ እንዲታረም ይደረጋለ " ዉድድሩ የሚካሄደው

ዝቅተኛ ዋጋ አቅራቢዉ የሚለየዉ በታረመዉ ዋጋ መስረት ይሆናል ።

16. ጨረታዉ ቴክኒክ መስፈርቱን ካሟሉት አቅራቢዎች መካከል ዝቅተኛ ዋጋ ላቀረበዉ ተጫራች አሸናፊ ይደረጋል ፣

17.ተጫራች የ2016 ዓ/ም የታደሰ የ ኬሻ ጭረት ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ ኣለበት፡፡

18. ተጫራች የ2016 ዓ/ም የታደስ የኣቅራቢነት ሰርቲፊኬት ማቅረብ ኣለበት፡፡

19.ቲን ቁጥር ማቅረብ የሚችል

NB. ፕሮፎርማ ማስታወቅያው የሚዘጋበት ቀን 01/08/2016 8፡00 ዓ/ም

ፕሮፎርማ ማስታወቅያው የሚከፈትበት ቀን 01/08/2016 8፡30 ዓ/ም

ተፈላጊ እቃዎች

ተ.ቁየእቃው አይነትመለያ ቁጥርመለኪያብዛትያንዱ ዋጋጠ/ዋጋመብርሂ
ብርብር
1ኬሻ /ጭረትብሳምፕልቁፅሪ4000