- ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን 20/7/2016 ዓም
- የፅህፈት መሳሪያ፣
- የፅዳት እቃዎች ፣
- የመኪና ጐማ ባትሪና ጌጣጌጥ ፣
- የደምብ ልብስ ፣ ጫማ፣
- ቋሚ ዕቃዎች (ሸልፍ መደርደሪያ ወንበር ወዘተ)
- ኤሌክትሪክ እቃዎች ዲቫይደር ወዘተ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
1. በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
2. በገንዘብ ሚ/ር በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ እንዲሁም የ2016 ዓ.ም ጨረታ መሳተፍ የሚችሉ ለመሆናቸው ከሚከተለው ግብር ሰብሳቢ አካል የተሰጣቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
3. የአቅራቢዎች ስም ዝርዝር ውስጥ በተለያየ ጥፋቶች ያልተሰረዙ ወይም የቅጣት ጊዜያቸው ያልተጠናቀቁ በዚህ ጨረታ መሳተፍ አይችሉም፡፡
4. እያንዳንዱ ተጫራቾች በተራ ቁጥር አንድ ለተገለጸው የፅህፈት መሳሪያዎች አላቂ የፅዳት እቃዎች ቋሚ ንብረቶች፣ የደንብ ልብስ፣ ጫማ፣ የመኪና እቃዎች የሞተር፣ የመሪ ዘይት እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ዲቫይደር ወዘተ ጨረታ ብር 10,000.00/አስር ሺህ/ ብር የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ/ጥሬ ገንዘብ/ በፅ/ቤቱ ስም ማቅረብ ይኖርበታል።
5. የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት በሂሳብ ክፍል ቁጥር 10 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
6. እያንዳንዱ ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የፅህፈት መሳሪየዎች የፅዳት ዕቃዎች ደንብ ልብስ ጫማ ቋሚ ንብረት ፣ ካዘና ወንበር የመኪና እቃዎች፣ የሞተር፣ እና የመሪ ዘይት ወዘተ በመለየት በግልፅ መፃፍ ይኖርበታል። ስርዝ ድልዝ ካለው የማንቀበል መሆኑን እንዲሁም የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በማድረግ በፖስታ በማሸግ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት እና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በናሙና መሰረት የማቅረብ ግዴታ አለበት።
8. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው የስራ ቀን በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም የጨረታው ሰነድ ከተሞላ ወኪል ባይገኝም የሚከፈት መሆኑ።
9. አሸናፊ የሆነ ድርጅት ንብረቱን በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል።
10. ፅ/ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
ስልክ ቁጥር 034 241 5758- 034 241 5757
የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር