1 ሎት 1 የተለያዩ መጠን ያላቸዉ አጠናዎች
2 ሎት 2 የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች እና የተለያዩ መጠን ያላቸዉ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች
3 ሎት 3 የመመገቢያ እና ማብሰያ ዕቃዎች
4 ሎት 4 የማሽነሪ ጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች እና ቱል ሴቶች
5 ሎት 5 የአደራሽ ወንበር
6 ሎት 6 አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች
7 ሎት 7 የኤለክትሪክ ዕቃዎች
8 ሎት 8 ልዩ ልዩ የባንባ ዕቃዎች
9 ሎት 9 የዉሁ ጉድጋድ ጠረጋ
በስራዉ የተሰማሩ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸዉን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ለሚያቀርባቸዉ ዕቃዎች ኦርጀናል ለመሆናቸዉ ማስረጃ መስጠት የሚችሉ አቅራቢዎች ይጋብዛል
ተጫራቾች የጨረታዉ ዝርዝር መመሪያÂ እና ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ሎት ተቁ 2 ፡3፡ 4 እና 5 ለእያንዳንዳቸዉ ብር 100Â ለተቁ 6፡ 7 ፡8 እና 9 ለእያንዳንዳቸዉ ብር 50 በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መቀለ ኩሓ መንገድÂ እግሪ ወንበር አከባቢ ከሚገኘዉ የጥቅላይ መምሪያ ግዠ ቡዱን ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮዉ ወደ ተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይምትችሉÂ መሆኑን እያሳወቅን የተለያዩ መጠን ያላቸዉ አጠናዎች የጨረታዉ ሳጥን እያሳወቅን የተለያዩ መጠን ያላቸዉ አጠናዎች የጨረታዉ ሰነድ የሚሸጥበት ቦታ በአማራ ክልል ወልድያ ከተማ ከንቲባ ጽ/ ቤት ICT አዳራሽ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 100 በር በመክፈል የሚከፈትበት ቦታ በአማራ ወልድያ ከተማ ከንቲባ ጽቤት ICT አዳራሽ መጋቢት 2 ቀን 2008 ዓም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል
በሎት ተራ ቁጥር 2 ፡3፡ 4 ፡5 ፡6 ፡7 ፡8 እና 9 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቦታ መቀለ በሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪየ ግዠ ቡድን የጨረታ አዳራሽ መጋቢት 5 2008 ዓም ከጠዋቱ 3፡ 45 ሰዓት ተዘግቶ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መረጃ 0344410750