Ethiopia Revenues and Custom Authority

በዚህ መሰረት በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ

1 ዜግነትየኢትዮዽያ የሆነ

2 ከሚሸጥ እቃ ጋር ተዛማጅነት ያለዉ የመኑ ንፍድ ፍቃድ ያለዉ

3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት ያለዉ

4 የዘመኑ ግብር የከፈሉ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ሁሉም መሳተፍ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች ንብረቱን ከኣሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት ዉስጥ ማንኛዉም ክፍያ ኣጠናቅቆ ንብረቱን ማንሳት ይጠበቅባቸዋል በተባለዉ ገዜ ካላነሱ ግን የተያዘዉ የዋስትና ገንዘብ ለመንግስት ገቢ እቃዉ በድጋሜ ለሽያጭ ያቀርባል

ቦታ

የንብረት ዓይነት

የጨረታዉ ዓይነት

ዋስትና ሰፒኦ

ምዝገባ ጊዜ

ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት

እስከ

መቐለ

የተለያዩ ዓይነት ንብረት

ግልፅ ጨረታ

ቫት ሳይጨምር ደንበኛ በሰጠዉ ዋጋ ላይ 500

20/12/2012

 28/12/2012

29/12/2012

ከሰኣት3፡00

5ከላይ በተጠቀሰዉ የጊዜ ገደብ እቃዎች በሚገኝበት ትራንስ ኢ/ያ ኣጠገብ በሚገኘዉ በጉምሩክ ቅጥር ግቢ እና በኣዲሱ ቢሮ በኣካል በመገኘት ከ 20-28/12/12 ዓ/ም ዕቓዎች ማየት የምትችሉ ሲሆን ኢንዲሁም ጨረታዉ የሚከፈተዉ እቃዉ በሚገኝበት ኣዳራሽ መሆኑን እየገለፅን የምግዘባ ቦታ ይህ ማስተወቅያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 7የስራ ቀናት ተጫራቾች ንብረቱን ባሸነፍበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ መክፈል ያለባቸዉ መሆኑን ቫት ጨምሮ መክፈል ይጠብቀባቸዋል በማይመለስ 100 ብር ሰነድ በመግዛት ጨረታዉ በኣካል በመግኘት መመዝገብ ትችላላችሁ

6 መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታዉ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነዉ

ስልክ ቁጥር - 03 42 40 56 99