ስለሆነም ተጫራቾች በሚቀርበዉ Euro Electric Cable ማቅረብ የምትችሉ ድርጅቶች ከታች በተዘረዘሩት መመዘኛዎችን የምታማሉ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በዚህ መሰረት ተጫራቾች ሊያማሉ የሚገባቸዉ የጨረታ ሰነድ100 ብር ከፍለዉ ከፕሮጀክቱ መዉሰድየሚችሉ
1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለዉና ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆኒየሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
2 ተጫራቾች ግብር የመክፈያ ግዴታቸዉነ በግልፅ መዝጋቢዉ ባለ ስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
3 በዘርፉ በኣቅራቢነት መልካም የስራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችል
4 ተጫራቾች በፕሮጀክቱ ስም መከላከያ ኮንስትራክሽን መቐለ ሪፌራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ስም 25,000.00 በስፒኦ ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ
5 ጨረታዉ የሚቀይበት ግዜ ከ 01/10/2012 እስከ 06/10/2012ዓ/ም ድረስ ይሆናል
6 ጨረታዉ የሚቆየበት ጊዜ 06/10/2012 ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ በተዘጋጀ ሳጡን ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በቀን 06/10/2012 4፡30 ይከፈታል
7 ድርጅታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መረጃ 03 44 40 02 47 /09 14 10 53 69