በዚህ መሰረት በጨረታዉ መሰተፍ የሚፈልግ
1 ዜግነትየኢትዮዽያ የሆነ
2 ከሚሸጥ እቃ ጋር ተዛማጅነት ያለዉ የመኑ ንፍድ ፍቃድ ያለዉ
3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል
4 የመኑ ግብር የከፈሉ ስለሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ሁሉም መሳተፍ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች ንብረቱን ከኣሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት ዉስጥ ማንኛዉም ክፍያ ኣጠናቅቆ ንብረቱን ማንሳት ይጠበቅባቸዋል በተባለዉ ገዜ ካላነሱ ግን የተያዘዉ የዋስትና ገንዘብ ለመንግስት ገቢ እቃዉ በድጋሜ ለሽያጭ ያቀርባል
ቦታ | የንብረት ዓይነት | የጨረታዉ ዓይነት | ዋስትና ሰፒኦ | ምዝገባ ጊዜ | ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት | |
ከ | እስከ | |||||
መቐለ | የተለያዩ ዓይነት ንብረት | የሃራጅ ጨረታ | ቫት ሳይጨምር ደንበዓ 10,000 | 25/09/2012 | 03/10/2012 ጠዋት | 03/10/2012 ከሰኣት8፡00 |
5ከላይ በተጠቀሰዉ የጊዜ ገደብ እቃዎች በሚገኝበት ትራንስ ኢ/ያ ኣጠገብ በሚገኘዉ በጉምሩክ ቅጥር ግቢ እና በኣዲሱ ቢሮ በኣካል በመገኘት ከ 26-29/09/12 ዓ/ም ዕቓዎች ማየት የምትችሉ ሲሆን ኢንዲሁም ጨረታዉ የሚከፈተዉ እቃዉ በሚገኝበት ኣዳራሽ መሆኑን እየገለፅን የምግዘባ ቦታ ይህ ማስተወቅያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት ተጫራቾች ንብረቱን ባሸነፍበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ መክፈል ያለባቸዉ መሆኑን እዉቀዉ በማይመለስ 100 ብር ሰነዱን በመግዛት በኣካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላቸሁ
6 መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታዉ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነዉ
ስልክ ቁጥር - 03 42 40 56 99