Defence Construction Enterprise

ስለሆነም

የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና ንግድ ዋና ምዝገባ  የግብር ከፋይ መለያ ሰርትፍኬት  እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

በሰራ ዘርፉ ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የሆነ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ እና በቂ የሰራ ልምድ ያላቸዉ

ተጫራቾች የሞወዳደሩበት ዕቃዎች ሲያስቡ በፕሮጀክቱ ሞያተኞች ጥናቱን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል (Renewable quality certificate) ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

የጨረታ ማስረከቢያ ሲፒኦ 50,000(ሃምሳ ሺ) ብር በድርጅቱ ስም መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ማቅረብ የሚችል

ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ 150 ብር በመክፈል ጨረታ ሰነዱን ገዝተቁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ጥር 2008 ዓም ከቀኑ 8 ፡00 ሰዓት ድረስ ፕሮጀክቱን ፅ/ቤት ድረሰ በመቅረብ ማስገባት ይኖርባቸዋል

ጨረታዉ ጥር 21 ቀን 2008 ዓም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ  8፡ 30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በፕሮጀክቱ  ፅህፈት ቤት ይከፈታል

ድርጅታችን ጨረታዉ በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስልክ ቁጥር 0948441259