Construction and Business Bank

የጨረታ ማስታወቂያ

ባንካችን ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ባንክ ብዛታቸዉን 17 የሆኑ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ይህ ማስተወቂያ ከወጣበት ከመስከረም 03 ቀን 2007 ዓ/ም ጀምሮ ጨረታዉ እስከሚከፈትበት እስከ መስከረም 08 ቀን 2007 ዓ/ም በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በባንኩ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ::

  • ጨረታዉ መስከረም 09 ቀን 2007 ዓ/ም ልክ ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በባንኩ መቀሌ ቅርንጫፍ ይከፈታል::

  • ተጫራቾቸ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የሚገዙበትን ዋጋ 5 % በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

  • የጨረታዉ አሸናፊ ማሸነፉን ከተገለፀለት ዕለት ጀምሮ ባሉት 6 ቀ ናት ዉስጥ ገንዘቡን ሙሉ በሙሉ ከፍሎ ንብረቱን መለከብ ይኖርበታል በተጠቀሰዉ ጊዜ ዉስጥ ክፍያዉን አጠናቅቆ ንብረቱን ካልተረከብ ጨረታዉን በራሱ ፈቃድ እነደፈረስ ተቆጥሮ ያስያዘዉ ተመላሸ አይደረግም::

  • ንብረቶቹ ባለበት ሁኔታ በሥራ ሰዓት መመልከት ይችላል::

  • ባንኩ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በክፋል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር አድራሻችን

034 - 440 -0086 ኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንክ መነን ሆቴል ፊት ለፊት

034 - 440 -1556

034 - 441 -6139

መጠየቅ ይቻላል ::

የኮንስትራክሽንና የቢዝነስ ባንክ

Construction & Business Bank