በዚህ መሰረት
1 በዘረፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ: የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት: የግብርር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፊኬት ሊብሬ ኢንሹራንስ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
2 በቀረበዉ ዝርዝር የቴክኒክ መስፈርት ማሟላት የሚችል
3 ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተመሰከረለት CPO /ስፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል
- ለ Lot 1 የፅዳት አገልግሎት ስራ ብር 100,000.00
- ለ Lot 2 የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ ስራ አገልግሎት ብር 50,000.00
- ለ Lot 3 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ብር 50,000.00
- ለ Lot 4 አዉቶብስ መኪና ኪራይ ብር 50,000.00
- ለ Lot 5 የዉበት ተክሎች እንክብካቤ ብር 50,000.00
- ለ Lot 6 መኪና ጎማ ብር 50,000.00
- ለ Lot 7 የዉሃ ቦቲ መኪና ኪራይ ብር 30,000.00
- ለ Lot 8 የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች ብር 30,000.00
- ለ Lot 9 የጎሚስታ እቃዎች ብር 30,000.00
- ለ Lot 10 የተሽከርካሪዎች ቢዲ ጥገና የሚያገለግሉ እቃዎች ብር 30,000.00
- ለ Lot 11 የዉበት ተክሎች አቅርቦት ብር 20,000.00
- ለ Lot 12 የኦክስጅን ፕላንት ተጓዳኝ እቃዎች ብር 50,000.00
4 ማንኛዉም ተጫራች 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላል
5 ጨረታዉ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ
6 ጨረታ ከወጣበት በ15ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሰሳይ ቀን ልክ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል :: 15ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል
7 በጨረታ አሸንፎ በወቅቱ ወል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም
8 ዩኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብተ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መብራሪያ በስልክ ቁጥር 034 441 47 84 ደዉሉ ማነጋገር ይቻላል
የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት