ጀማሪ ሒሳብ ሰራተኛ
ገ/ስላሴ ሀንፃ መሳርያ እና አስመጪመግለጫ
ድርጅታችን Â ገ/ስላሴ ሀንፃ መሳርያ እና አስመጪ ከዚህ በታች ለተጠቀሰዉ ክፍት ቦታ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
የትምህርት ደረጃ
በአካዉንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለዉ/ ላት
ተፈላጊ ችሎታ
- ፒችትሪÂ አካዉንቲንግ እና መሰረታዊ ሰርትፍኬት ያለዉ /ላት
- በሞያዉ ብቁ የሆነች
ስራ ልምድ
ቢያንስ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ ስራ የሰራ/ ች
How to apply
የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ 10 ቀናት
መስፈርቱን የምትማሉ ሁሉ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ህንፃ መሳርያ እና አስመጪ ሐሚዳ (ዓይደር) መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን
ለበለጠ መረጃ 0930369282/ 0930001801 /0344418686
Share this Post: