የሒሳብ ሰራተኛ

ትሮፒካል ኢትዩ አሜሪካን ኢንዳስተሪያል ኢንቨስትመንት አ.ማ
መግለጫ

ትሮፒካል ኢትዩ አሜሪካን ኢንዳስተሪያል ኢንቨስትመንት አ.ማ ከዚህ በታች በተጠቀሱ ክፍት የሥራ መደብ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ቢኤ ዲግሪ

 ዲፕሎማÂ

ተፈላጊ ችሎታ

የሂሳብ ኣያያዝÂ

ስራ ልምድ

 በማኒፋክቹሪንግ ስራ የስራ ልምድ ያለዉ ለድግሪ ሁለት ዓመት

ለዲፕሎማ አራት ዓመት

How to apply
  • ከላይ የተጠቀስሁትን መስፈርቶች የምታሟሉ የትምህርት ማስረጃችሁ ሎሎች አስፈላጊ ማስረጃዎችና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 7/6/2008 ዓ/ም ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን
  • Â

መመዝገቢያ ቦታ

በመቀሌ ቀዳማይ ወያኔ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305

አዲጎዶም ጂፕሰም ፋብሪካ ቢሮ ቁጥር 01

ለበለጠ መረጃ 0344403498 መደወል ይችላሉ

Share this Post:
መመለስ