Lecturer Food science and technology
መቐለ ዩንቨርስቲመግለጫ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ህፀተ- ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ከዚህ በታኝ ለተገለፀዉ ክፍት የስራ መደብ የኣካዳሚዉ ሰራተኛ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
የትምህርት ደረጃ
MSc in Food science and technology and related field
ተፈላጊ ችሎታ
MSc
ስራ ልምድ
0
How to apply
ኣማካይ ዉጤት ለወንድ 3.00 ለሴት 2. 75 ከዛ በላይ
የስራ ቦታ ፡መቐለ ዩኒቨርሲቲ ህፀተ -ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ
አማልካች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ይጠቅመኛ ል ይምትሉት መረጃ ዋናዉና የማይመለሰ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በመቀለ ዩኒቨርሲቲ ህፀተ- ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 21 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን
Share this Post: