የኮሚኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ኬዝቲም አስተባባሪ
የትግራይ ልምዓት ማሕበርመግለጫ
የትግራይ ልማት ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኛችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
የትምህርት ደረጃ
1ኛ/ 2ኛ ዲግሪ በጆርናሊዝም በፖለቲካል ሳይንስ አለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በማስሚድያ ኮሚኒኬሸን ቋንቋ እና ስነፅሑፍ ሌሎች ተመሳሳይ የትምህርት አይነቶች
ተፈላጊ ችሎታ
በአመራር የሰራ
ስራ ልምድ
8 ዓመት ለ አንደኛ ዲግር
4 ዓመት ለ 2ኛ ዲግሪ
How to apply
መመዘኛዉ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ማስረካችሁን ኦርጅናልን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ CV ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 16 /05/ 2008 ዓም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናዉ መስሪያ ቤት የሰዉ ሃብት አስተዳደረ ቢሮ ቁጥር 410 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
ስቁ 0344 409923 መቐለ
Share this Post: