መርማሪ ባለሞያ

የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅርንጫፍ
መግለጫ

የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ቀጥለዉ ለተመለከተዉ ክፍት የስራ መደብ ስራ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ኤል ኤል ቢ ዲግሪ

ኤል ኤል ኤም ዲግሪ

ተፈላጊ ችሎታ

ኤል ኤል ቢ ዲግሪ

ኤል ኤል ኤም ዲግሪ

ስራ ልምድ

ኤል ኤል ቢ ዲግሪ 4

ኤል ኤል ኤም ዲግሪ 2

How to apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ መስረጃዎቻቹን ይዛቹሁ  ቅ ፅ ቤታችን ቢሮ ቁጥር 1በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ምዝገባ የሚካሄድበት ቀን ከ 06 / 03 /08   -  10/ 03 /08 ዓም

ፈተና የሚሰጥበት ቀን ወደፊት በማስታወቂያ የሚነገር ይሆናል

የምዝገባ ቦታ ማይክሮፋይናንስ አጠገብ ከሚገኘዉ የትግራይ ጉዳተኞች ማህበር ሁለተኛ  ፎቅ ላይ  እንገኛለን

0344402551

Share this Post:
መመለስ