የሴቶችና ህፃናት ኣካል ጉ ጉዳይ ቁጥጥር ከፍተኛ ባለሞያ
የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅርንጫፍመግለጫ
የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ቀጥለዉ ለተመለከተዉ ክፍት የስራ መደብ ስራ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
የትምህርት ደረጃ
ቢኤ ዲግሪ
ኤምኤ ዲግሪ
ተፈላጊ ችሎታ
ቢኤ ዲግሪ
ኤምኤ ዲግሪ
ስራ ልምድ
ቢኤ ዲግሪ 8
ኤምኤ ዲግሪ6
How to apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ መስረጃዎቻቹን ይዛቹሁ ቅ ፅ ቤታችን ቢሮ ቁጥር 1በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
ምዝገባ የሚካሄድበት ቀን ከ 06 / 03 /08 - 10/ 03 /08 ዓም
ፈተና የሚሰጥበት ቀን ወደፊት በማስታወቂያ የሚነገር ይሆናል
የምዝገባ ቦታ ማይክሮፋይናንስ አጠገብ ከሚገኘዉ የትግራይ ጉዳተኞች ማህበር ሁለተኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን
0344402551
Share this Post: