ላብራቶሪ ቴክኒሸያን

ቤን መስከረም ሆስፒታል ፕራይም
መግለጫ

ቤን መስከረም ሆስፒታል ፕራይም ኃ .የተ .የግ .ማ ባለዉ ክፍት የስራ ቦታ የሚከተሉትን ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ

ተፈላጊ ችሎታ

የስራ ፍቃድ

የተማላ ትምህርት ማስረጃ

የስራ መልቀቅያ

ስራ ልምድ

0

How to apply

ኣድራሻ ቀበሌ 18 ቤን መስከረም ሆስፒታል ፕራይም ኃ .የተ .የግ .ማ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 301

የመመዝገቢያ ቀን ከ 19 /02 /2008 እስከ 27/ 02/ 2008

ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ መጠቀምም መሰረዝም ይችላል

Share this Post:
መመለስ