ጥበቃ

ራያቢራ ፋብሪካ ኣማ
መግለጫ

ፋብሪካችን ከዚህ በታች በተመለከቱት አስቸዃይ ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል  

የትምህርት ደረጃ
  • 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
ተፈላጊ ችሎታ

8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

ስራ ልምድ

በሙያዉ በቂ የሥራ ልምድ ያለዉ

How to apply
  • ደመወዝ በፋብሪካዉ እስኬል መሰረት
  • ዕድሜዉ ከ40 ዓመት ያልበለጠ
  • የሥራ ቦታ   አዲስ አበባ ቃሊት ዲፖ       
  • ከዚህ በላይ በተመለከተዉ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ዋናዉን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ማይጨዉ ወይም መቀሌ ጁብሩክ ቀበሌ ወዲ LG ወዲ መሸሻ ሕንፃ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ በሚገኘበት ሕንፃ 2ኛ ፎቅ በሚገኘዉ የሽያጭ ቢሮኣችን በአካል ቀርባችሁ ወይም በኢሜል yohanseab@gmail.com እስከ ጥቅምት 15/2008 ዓ/ም ድረስ ማመልከት ትችላላችሁ
  • ለበለጠ መረጃ በ 0914706638 / 0347770776 ይደዉሉ
Share this Post:
መመለስ