ማናጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲሰትምመምህር

ሊባኖስ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
መግለጫ

ሊባኖስ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ኵሓ ካምፓስ በከፈተዉ አዲስቅርንጫፍ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራዓይነቶች

የትምህርት ደረጃ
  • ማስተርስ በማናጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲሰትም
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ

0

How to apply

ለምዝገባየሚያስፈልጉመስፈርቶች

  • ሲቪ/CV :የስራ ማመልከቻ
  • የትምህርት ማስረጃ ኮፒ ና ኦርጂናል
  • የሲኦሲ ብቃት ማረጋገጫ ኮፒ ና ኦርጂናል
  • የስራ ልምድ ማስረጃ ፎቶኮፒ ና ኦርጂናል

የምዝገባ ቦታመቐለ ዳሽን ባንክ ጁብሩ ክቅርንጫፍ አረጋዊ ሃይሉ ህንፃ በስተጀርባ ኦሮምያ ባንክ

ህንፃ ወዲመሸሻ ወረድ ብሎ ለበለጠ መረጃ 0914758621

Share this Post:
መመለስ