የክፋይ አፈፃፀም ከፍተኛ ባለሞያ
አጋር የጥበቃ ኃ/የተ/የግ/ማመግለጫ
በድጋሜ የወጣ ክፍት ቦታ የስራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን አጋር የጥበቃ ሃላ/የተ/የግል ማህበር ባለዉ ክፍት የስራ ቦታ ከዚህ በታች የተጠቀሱ የሚያሟሉ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
- በአካዉንቲንግ BA ዲግሪ 4 አመት የስራ ልምድ
- ዲፕሎማ 7 አመት በቢክችሪ ሰርተፌኬት ያለዉ ሆኖ በዚህ ስራ ላይ የአመቱ ሂሳብ ያዘጋ
መነሻ ደመወዝ
6000 ሁኖ እንደየስራ ልምዱ እስከ 15% መደራደር ይቻላል
እድሜ
ከ26- 45
ስራ ልምድ
How to apply
ተጨማሪ መብራርያ
- ሙሉ ጤንነትና አካለዊ ብቃት ያለዉ
- ከሚኖርበት የቀበሌ መስተዳደር ድጋፍና ከማንኛዉም ወንጀል ነፃ መሆኑ ማቅረብ የሚችል
- በቂ ዋስ ተያዥ ማቅረብ የሚችል
የመመዝገቢያ ቦታ ቀዳማይ ወያነ ገበያ ማእከል ቢሮ ቁጥር 319 ብሎክ C 3ኛ ፎቅ መ/ ቅርንጨፍ አጋር ቢሮ
የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 10 የስራ ቀናት
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0914034482 /0348409247 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል
Share this Post: