ሴክረታሪ II

የኢ.ፈ.ዲ.ሪ ሀገር መከላከያ ሚ/ር በስልጠና ዋና መምርያ ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሎጅ
መግለጫ

የኢ.ፈ.ዲ.ሪ ሀገር መከላከያ ሚ /ር በስልጠና ዋና መምርያ ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሎጅ የህብርት ወታደራዊ ስታፍ ኮሎጅ ከዚህ ቅጥሎ በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ሠራተኞች ኣወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል

በሰክሬታያል ሳይንስ እና በቢሮ ኣስተዳደር የኮሎጅ ዲፕ ሎማና ከስራው ጋር ኣግባብ ያለው 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው /ት

የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply

ከላይ የተጠቀሱትን የስራ መደቦች ለመመዝገብ የምትፈልጉ ኣመልካቾች ያላችሁን የትምሀርት ማስረጃና የስራ ልምድ ዋናውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ05 ተከታታይ የስራ ቀናት መቀሌ ዩኒቨርስቲ አሪድ አለፍ ብሎ በሚገኘው ይሕብረት ወ /ሰ/ኮሎጅ ኣዲስ ካምፓስ ጽ/በታችን በሰው ሃብት ኣመራር ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባላ

Share this Post:
መመለስ