የጥገና ሱፐርቫይዘር

ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር
መግለጫ

UNITED STEEL AND METAL INDUSTRY P.L.C

ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር

ድርጅታችን   ቀጥሎ  የተጠቀሰዉን   መስፈርት  የመታሞሉ    ኣመልካችን ኣወዳድሮ  ለመቅጠር  ይፈልጋል::

የት/ደረጃ ዲፕሎማ በብረት ብረት / በጀኔራል መካኒክ /በማኒፋክቸሪንግ / በተዛማጅ ትምህርት

የሥራ ልምድ በሙያዉ 3 ዓመትና በላይ የሠራ

 

የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply

የመመዝገቢያ ቦታ በድርጅቱ ፐርሶኔል ና ጠ/አገልግሎት

Share this Post:
መመለስ