ኦፊስ ሰርቪስ ፕርፎርመር 2ኛ (HE-03)
በኢትዩጽያ ኤሌክትሪክ ሃይል አ/አ/ኤ/አ ፕሮጀክት ትግራይ ክልል ቤሮመግለጫ
በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
በኢትዩጽያ ኤሌክትሪክ ሃይል የትግራይ ክልል አገር አቀፍ ኤሌክትሪክ ኣቅርቦት ፕሮጀክት ቢሮ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን ኣወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል::
ተፈላጊ የት/ት ደረጃ 10 /12 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
ተፈላጊ የስራ ልምድ 4 ዓመት በኦፈስ ፕርፎርመር ወይም አራት ዓመት ኦፊስ ሰርቪስ ፕርፎርመር ወይም አራት ዓመት ኦፊስ ሰርቪስ ፕርፎመር 1ኛ የሰራ/ች
የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply
በመሆኑም በወጣዉ ክፍት የስራ መደብ መሰረት መስፈርቱን የምታሞሉ ኣመልካቾች ያላችሁን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ በመያዝ የፕሮጆክቱ ዋና ቢሮ በሚገኝበት በመቐለ ከተማ ቀበሌ 11 ጨርቆስ ዳዊት ህንፃ ማርያም ቤተክርስቲያን ኣጠገብ በሚገኝዉ ቢሮ እንድትመዘገቡ እያሳሰበ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 ኣምስት የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የፈተና ጊዜ ወደፊት በማስታወቂያ ይምናሳዉቃቹ መሆኑን እንገልፃለን::
Share this Post: