ቺፍ ላቦራቶሪ ቴክኒሽያን
አል-አሰብ ጀነራል ትራንስፖርት እና ኮንትራክቲንግ ኢስታብሊሽመንትመግለጫ
አል-አሰብ ጀነራል ትራንስፖርት እና ኮንትራክቲንግ ኢስታብሊሽመንትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ቺፍ ላቦራቶሪ ቴክኒሽያን- ብዛት፡ 2- የስራ ቦታ፡ በአዲስ አበባ ቅ/ቤት እና ፕሮጀክት ሳይት- ደመወዝ፡ በስምምነት• ከላይ በዝርዝር የተጠቀሱትን የትምህርት ደረጃ ተፈላጊ ችሎታ እና የስራ ልምድ የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ከፒ የምታመለክቱበትን የስራ መደብ የሚጠቅስ ማመልከቻ ደብዳቤ ጋር በማያያዝ ቦሌ አለም ሲኒማ በስተጀርባ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮአችን እስከ ህዳር 15 ቀን 2011 ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በተጨማሪም በኢሜል አድራሻችን በኩል ሙሉ ማስረጃችሁን በማያያዝ በ alasabethiopia@gmail.com ለበለጠ መረጃ ስልክ፡ 0116 263016 መደወል ይቻላል፡፡
የትምህርት ደረጃ
ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ
ተፈላጊ ችሎታ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡
• በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ወይንም ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ ወይንም ሁለተኛ ደረጃ ት/ት ያጠናቀቀ እና በመንገድ ፕሮጀክት በተመሳሳይ የስራ መደብ ቢያንስ 10 ዓመት የስራ ልምድ ያለው፡፡

ስራ ልምድ

10-15 ዓመት

How to apply
Share this Post: