ፕሮጀክት ግምጃ ቤት ሠራተኛ

አል-አሰብ ጀነራል ትራንስፖርት እና ኮንትራክቲንግ ኢስታብሊሽመንት
መግለጫ
አል-አሰብ ጀነራል ትራንስፖርት እና ኮንትራክቲንግ ኢስታብሊሽመንትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ፕሮጀክት ግምጃ ቤት ሠራተኛ- ብዛት፡ 2- የስራ ቦታ፡ በአዲስ አበባ ቅ/ቤት እና ፕሮጀክት ሳይት- ደመወዝ፡ በስምምነት• ከላይ በዝርዝር የተጠቀሱትን የትምህርት ደረጃ ተፈላጊ ችሎታ እና የስራ ልምድ የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ከፒ የምታመለክቱበትን የስራ መደብ የሚጠቅስ ማመልከቻ ደብዳቤ ጋር በማያያዝ ቦሌ አለም ሲኒማ በስተጀርባ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮአችን እስከ ህዳር 15 ቀን 2011 ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በተጨማሪም በኢሜል አድራሻችን በኩል ሙሉ ማስረጃችሁን በማያያዝ በ alasabethiopia@gmail.com ለበለጠ መረጃ ስልክ፡ 0116 263016 መደወል ይቻላል፡፡
የትምህርት ደረጃ
ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ
ተፈላጊ ችሎታ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡
• ሁለተኛ ደረጃ ት/ት ያጠናቀቀ እና በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በግምጃ ቤት ሠራተኝነት ቢያንስ 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው እና በመሳሪያዎች መለዋወጫ ላይ በቂ ልምድ ያለው፡፡
ስራ ልምድ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡
• ሁለተኛ ደረጃ ት/ት ያጠናቀቀ እና በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በግምጃ ቤት ሠራተኝነት ቢያንስ 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው እና በመሳሪያዎች መለዋወጫ ላይ በቂ ልምድ ያለው፡፡
3-5 ዓመት
How to apply
Share this Post:
መመለስ