ሲኒየር በያጅ

እንይ ኮንስትራክሽን
መግለጫ
እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር በያጅ- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት• የማመልከቻ ቦታ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለጽ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
የትምህርት ደረጃ
ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ
ተፈላጊ ችሎታ
- የትምህርት መረጃ፡ በዌልዲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ደረጃ የተመረቀ/ች እና ወይም 10/12ኛ ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት
ስራ ልምድ
- የትምህርት መረጃ፡ በዌልዲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ደረጃ የተመረቀ/ች እና ወይም 10/12ኛ ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት
5-10 ዓመት
How to apply
Share this Post:
መመለስ