ፀሃፊ

ጂ.ኤን.ኤም ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር
መግለጫ
ጂ.ኤን.ኤም ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ ፀሃፊ- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ቃሊቲ)- ደመወዝ፡ በስምምነት- ፆታ፡ አይለይም• ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቃሊቲ ውሃ ልማት ፊት ለፊት ወደ ቆዳ ኢንስቲትዩት በሚወሰወደው መንገድ ገላን ብረታ ብረት ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው ፋብሪካ ወይም ጠመንጃ ያዥ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት አለሙ ወ/ጻዲቅ ህንፃ 5ኛ ፎቅ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ስልክ ቁጥር ፋብሪካ፡ 0118-889762 / 0911921371 /0911697432 /0911650437 ዋና መስሪያ ቤት፡ 0114 655580
የትምህርት ደረጃ
ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ
- የት/ደረጃ፡ 10+3 ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስ
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
ስራ ልምድ
- የት/ደረጃ፡ 10+3 ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስ
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
1-3 ዓመት
How to apply
Share this Post:
መመለስ