ጁኒየር የውስጥ ኦዲተር

አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
መግለጫ
አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ጁኒየር የውስጥ ኦዲተር- ብዛት፡ 2- የስራ ቦታ፡ ሃዋሳ- ደመወዝ፡ በስምምነት/ ማራኪ • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከሲቪ ጋር በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡• አድራሻ፡ የድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት መብራት ሀይል አካባቢ ጃክሮስ አደባባይን አለፍ ብሎ ሮቤራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-460742 / 0953-462887 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
የትምህርት ደረጃ
ባችለር
ተፈላጊ ችሎታ
- የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች እንዲሁም በሙያው 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላትና የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት ቢሆን/ብትሆን ይመረጣል፤
ስራ ልምድ
- የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች እንዲሁም በሙያው 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላትና የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት ቢሆን/ብትሆን ይመረጣል፤
1-3 ዓመት
How to apply
Share this Post:
መመለስ