ሰርቪስ ሱፐርቫይዘር

አደራ ህክምና ማዕከል
መግለጫ
አደራ ህክምና ማዕከልክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሰርቪስ ሱፐርቫይዘር• ደመወዝ፡ በስምምነት• የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት• የመመዝገቢያና የስራ ቦታ አደራ ህክምና ማእከል ቦሌ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ጀርባ• ስልክ፡ 0115-574173 / 0911-049346
የትምህርት ደረጃ
ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ
- የትምህርት ደረጃ፡ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ ዲፕሎማ 5 ዓመት ዲግሪ 3 ዓመት
ስራ ልምድ
- የትምህርት ደረጃ፡ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ ዲፕሎማ 5 ዓመት ዲግሪ 3 ዓመት
5-10 ዓመት
How to apply
Share this Post:
መመለስ