እንግዳ ተቀባይ (ሪሴፕሽኒስት)

አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከል
መግለጫ
አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከልክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ እንግዳ ተቀባይ (ሪሴፕሽኒስት)ብዛት፡ 2
የትምህርት ደረጃ
ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ መማርኬቲንግ፤ አካውንቲንግ ወይም ተዛማጅ የሙያ ዘርፍ ያላት
- ተፈላጊ የሥራ ልምድና ችሎታ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ በእንግዳ አቀባበል ፤ ደንበኛ አያያዝ ፤ በሆስፒታል ፤ ክሊኒክ ወይም ሆቴል ላይ ጥሩ የመግባባትና ደንበኛ አያያዝ ፡ እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፑውተር አጠቃቀም ችሎታ ያላት፡፡
ስራ ልምድ

1-3 ዓመት
How to apply
ማሳሰቢያ፡1. የምዝገባ ቀን፡ እስከ 22/02/20112. ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ በስምምነት፡፡3. የስራ ቦታ፡ አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር (ቁጥር 1) ሰንሻይን የመኖሪያ ቤቶች መንደር ግቢ ውስጥ፡፡የምዝገባ ቦታ፡ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን የትምህርትና የሥራ ልምድ በመያዝ ሰንሻይን (መሪ ሎቄ የመኖሪያ መንደር ግቢ ውስጥ) አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር በአካል በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 6 67 80 00/04/07 ይደውሉ፡፡
Share this Post:
መመለስ