ተላላኪ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
መግለጫ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅትክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ተላላኪደረጃ፡ 2ደመወዝ፡ 1661ብዛት፡ 3የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የትምህርት ደረጃ
ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ
ተፈላጊ ችሎታ
- የትምህርት ደረጃ፡ 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የሥራ ልምድ እና ክህሎት፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ፡፡
ስራ ልምድ
- የትምህርት ደረጃ፡ 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የሥራ ልምድ እና ክህሎት፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ፡፡
0-1 ዓመት
How to apply
ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ኮፒ እና ዋናውን በመያዝ እስከ ጥቅምት 19፣ 2011 ድረስ 6 ቁጥር ማዞሪያ በሚገኘው አዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋናው መስሪያቤት የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር የስራ ደት ቢሮ ቁጥር 9 ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡• ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች በስልክ ጥሪ ይደረግላቸዋል፡፡• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0113 6675 11 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
Share this Post:
መመለስ