ሴክሬታሪ ደ.1

እንይ ኮንስትራክሽን
መግለጫ

እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ ደ.1- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ

ብዛት፡ 1- 

ደመወዝ፡ በስምምነት- 

የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ

ተፈላጊ ችሎታ

- የትምህርት ደረጃ፡ በሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር በዲፕሎማ የተመረቀ/ች

ስራ ልምድ

 የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት

How to apply
  • የማመልከቻ ቦታ፡ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለፅ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡
  • የማመልከቻ ጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0923-763785
Share this Post:
መመለስ