መካኒክ ደ.1/ ጀማሪ መካኒክ

እንይ ኮንስትራክሽን
መግለጫ

እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ መካኒክ ደ.1/ ጀማሪ መካኒክ- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- 

-ብዛት፡ 3

-ደመወዝ፡ በስምምነት

- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ

ተፈላጊ ችሎታ

 የትምህርት ደረጃ፡ በአውቶ ሜካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ደረጃ በደረጃ 4 የተመረቀ/ች

ስራ ልምድ

 የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት

How to apply
  • የማመልከቻ ቦታ፡ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለፅ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡
  • የማመልከቻ ጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0923-763785
Share this Post:
መመለስ