ሲኒየር ኤሌክትሪሺያን

እንይ ኮንስትራክሽን
መግለጫ
እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኤሌክትሪሺያን- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት- የማመልከቻ ቦታ፡ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለፅ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ ጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0923-763785
የትምህርት ደረጃ
ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ
- የትምህርት ደረጃ፡ በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሲቲ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት ሆኖ በተጨማሪም ክሬሸር ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
ስራ ልምድ
- የትምህርት ደረጃ፡ በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሲቲ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት ሆኖ በተጨማሪም ክሬሸር ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
5-10 ዓመት
How to apply
Share this Post:
መመለስ