ጁንየር ኤሌክትሪካል ኢንጅነር

ሱር ኮንስትራክሽን ኋ/የተ/የግ/ማህበር
መግለጫ

ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀዉት የስራ መደቦች ሰራተኞች በማወዳደር መቅጠር ይፈልጋልÂ Â

የትምህርት ደረጃ

ቢ ኤስ ሲ ድግሪÂ 3.00 እና ከዛ በላይ

ተፈላጊ ችሎታ

ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ

ስራ ልምድ

0 ዓመት

How to apply

ከላይ የተገለፀዉ መስፈርት የምታማሉ አመልካቾች እ.ኤ.አ 14/ 08/ 2017 እስከ 18/ 08/ 2017Â ድረስ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ዶክምንታችሁ ከኦርጅናል ጋራ በማያያዝ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ላጪ አካባቢ በሚገኘዉ ቢሮኣችን ፐርሶኔል ክፍል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን

Share this Post:
መመለስ