Operation Manager

ፍረስዉኣት ኢንዳስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማ
መግለጫ

ድርጅታችን ፍረስዉኣት ኢንዱስተሪ ኃ.የግ.ማ ላሉት ክፍት የስራ መደቦች መስፈርቱ የሚያሟሉ ባለ ሞያዎች ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

BSC

ተፈላጊ ችሎታ

Mechanical , Design engineer or related

ስራ ልምድ

7ተ ዓመት በሃላፊነት የስራል ልምድ ያለዉ/ት

How to apply
  • ከላይ የተጠቀሰዉ መስፈርቶች የምታማሉ ተወዳደሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 2/12/2009 ዓም እስከ 10/12/2009 ዓ/ም ጊዜ ዉስጥ ኦርጅናል ዶክመንታችሁን በመያዝ የማይመለስ ኮፒ ዶክመንት በማስረከብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን
  • አድራሻችን በዓይደር ክፍለ ከተማ ቀበሌ 03 የትግራይ ክልል ዉሃ ሃብት ቢሮ በስተጀርባ
  • ለበለጠ መረጃ 0914130690/0914700417
Share this Post:
መመለስ