Lecturer /researcher

መቐለ ዩንቨርስቲ
መግለጫ

መቐለ ዩኒቨርሰቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ከዚህ በታች ለተገለፀዉ ክፍት የስራ መደብ የኣካዳሚክ ሰራተኛ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋልÂ

የትምህርት ደረጃ

MSc  Â

ተፈላጊ ችሎታ

Animal production (Apiculture /beekeeping )

ስራ ልምድ

1 year & above

How to apply
  • አማካይ ዉጤት ለወንድ 3.00 ለሴት 2.75 እና ከዛ በላይ
  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተካታታይ ቀናት ይጠቅመኛል የምትሉት መረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በመቐለ ዩኒቨርስቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ከሌጅ ቢሮ ቁጥር 211 በኣካል በመቅረብ መመዝገበ የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለንÂ
Share this Post:
መመለስ