ከፍተኛ የመስክ መረጃ ጥራት ተቆጣጣሪ VII

መቐለ ስታስቲክስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
መግለጫ

መቀለ ስታቲስቲክስ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሰራ መደብ ላይ በ2010 ለሚያካሂደዉ የግብርና ናሙና ጥናት መረጃ ሰብሳቢዎችንና ተቆጣጣሪዎች በኮንትራት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ዲግሪ

በስታቲስቲክስ :በእርሻ ኢኮኖሚክስ: በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለዉ

ተፈላጊ ችሎታ

ዲግሪ

በስታቲስቲክስ :በእርሻ ኢኮኖሚክስ: በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለዉ

ስራ ልምድ

0 ዓመት የሰራ ልምድ

How to apply

የምዝገባ ጊዜ ከ 03 /11 /2009 ዓም 07/ 11 /2009 ዓም

የምዝገባ ቦታ መቀለ ስታቲስቲክስ ቅጽቤት የሰዉ ሃብት አስተዳደር ክፍል

Â

አመልካቾች በምዝገባ ወቅት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸዉን ዋናዉንና ከማይመለስ አንድ ገጽ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባችዋል

የሰራ ቦታዉ በተመረጡ የገጠር ቀበሌዎች ስለሆነ መረጃ ሰብሳቢዉ በገጠር ቀበሌ ለመኖር እና ስራዉ የሚጠይቀዉን አስቸጋሪ ሁኔታ መቃቃም የሚችል ሆኖ በአስኘጋሪ የመሬት አቀማመጥ ተንቀሳቅሶ በማኝዎም የሚመደብበት የቆጠራ ቦታ ለመስርት የሚችል መሆን አለበት

የቅጥር ጊዜ ከነሃሴ 1 /2009 እስከ ሰኔ 30 /2010( የስልጠና ግዜ ከ 01 /12 /2009 ዓም ጀምሮ በመቀለ ከተማ ይሰጣል

በቂ ተያዥ(ዋስ) ማቅረብ የሚችል

ስልጠና ወስደዉ ወደ ስራ ከተሰማሩ በሓላ ስራዉን ሳይጠናቀቅ የሚለቅ ሰራተኛ በኮንትራት ዉል መሰረት በህግ ተጠያቂ ሆኖ ለስልጠና የወሰደዉን አበል ይመልሳል

በማዕከላዊ ስታቲስቲክስ የመረጃ አሰባሰብ የስራ ቅድሚያ ይሰጠዋል

አድራሻ ከዶክተር ፍጹም የዓይን ህክምና ክሊኒክ ከፍ ብሉ

18 ቀበሌ

Share this Post:
መመለስ