Operation manager

ፍረስዉኣት ኢንዳስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማ
መግለጫ

ፍረስዉኣት ኢንዳስትሪ ኃ.የተ. የግ .ማ ለኣዲሱ ፍለክስብል ማንፋከቸሪንግ ዎረክሾፕ ላሉት ክፍት የሰራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

BSc/Master Mechanical , Design engineer or related

ተፈላጊ ችሎታ

BSc/Master Mechanical , Design engineer or related

ስራ ልምድ

BSc 7ት ዓመት በሓላፊነት ስራ ልምድ ያለዉ

ለ Master 5ት ዓመት በሓላፊነት ስራ ልምድ ያለዉ

How to apply

ከላይ የተጠቀሰዉ መስፈርት የምታማሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 19/ 10/ 2009 ዓም እስከ 29 /11 /2009 ዓም ባለዉ ፎቶ ኮፒን ኦረጂናል ዶክመንታችሁን በመያዝ የማይመለስ ዶክመንትን በማስረከብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን

አድራሻ በዓይደር ክፍለ ከተማ ቀበሌ 03

የትግራይ ክልል ዉሃ ሃብት ቢሮ በስተጀርባ

0914130690 /

Â

Share this Post:
መመለስ