ሳይት መሃንዲስ

ሰንሰለት ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ
መግለጫ

ሰንሰለት ኮንስትራክሽን ሃየተ የግል ማሕበር በመቀለ ከተማ በሚገነባዉ ሪል ስቴት በሳይት መሃንዲስ የስራ መደብ ባለሞያ Â አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

የመጀመሪያ ዲግሪ ያለዉ/ ያላት

ተፈላጊ ችሎታ

በሲቪል ኢንጅነሪንግ ወይም በኮንስትርክሽን ማኔጅመንትÂ

ስራ ልምድ

2 ዓመትና ከዛ በላይ

How to apply

የሚከተለዉ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ የሚያማላ ከ 7/9/2009 ዓም እስክ 10/ 9/2009 ዓም በባይታ ህንፃ 2ኛ ፎቅ በሚገኘዉ ቢሮችን ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃላንÂ

Share this Post:
መመለስ