ዶክመንቴሽን ልዮ ክምችት ማእከል ቡድን መሪ(ቤተ መፃህፍት)

መቐለ ዩንቨርስቲ
መግለጫ

የኢትዮዽያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዮት መቀለ ዩኒቨርሲቲ የተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ባለሞያዎች በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ላይብረሪ ሳይንስ

ተፈላጊ ችሎታ

ላይብረሪ ሳይንስ

ስራ ልምድ

Bsc ዲግሪ 9 ዓመት

MSc 7 ዓመት

How to apply

አመልካቾች ለስራ መደቡ ተፈላጊዉ አግባብነት ያለዉ የትምህርት ማስረጃ የምተማሉ ከታች የተጠቀሰዉ መስረፈርት በማድረግ የማመለስ ፎቶኮፒና ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃ የስራ ልምድ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁ ለመግለፅ እንወዳለን

Share this Post:
መመለስ