ምግብ እና መጠጥ ቁጠጥር
ሃፀይ ዮሃንስ ሆቴልመግለጫ
ሃፀይ ዮሃንስ ሆቴል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
የትምህርት ደረጃ
BA degree በሆቴል እና ቱሪዝም መናጅመንት
ተፈላጊ ችሎታ
BA degree በሆቴል እና ቱሪዝም መናጅመንት
ስራ ልምድ
 5 ዓመት የሰራ ልምድ በተመሳሳይ ሙያ
How to apply
አመልካቾች አስፈላጊዉን ኦርጅናል እና ኮፒ በመያዝ ማስተቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 ቀናት ወደ ሆቴል አስተዳደር ቢሮ ማስገባት ትችላላችሁ
Share this Post: