ዌልደር

ሱር ኮንስትራክሽን ኋ/የተ/የግ/ማህበር
መግለጫ

ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፁት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ በጄነራል መካኒል

ተፈላጊ ችሎታ

ዲፕሎማ በጄነራል መካኒል

ስራ ልምድ

2 ዓመት

How to apply

ከላየ በተገለፀዉ መስፈርት መሰረት ለመወዳደር የምትፈልጉ ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ እኤአ ከ21/ 11 /2016 እስከ 25/ 11/ 2016 ዓም በመቀለ ላጪ አካባቢ ቢሚገኝ ቢሮአችን በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን

Share this Post:
መመለስ