ሲኒየር መካኒክ

ሱር ኮንስትራክሽን ኋ/የተ/የግ/ማህበር
መግለጫ

ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፁት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

አድቫንስድ ዲፕሎማ በአዉቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ

ዲፕሎማ በአዉቶሞቲቨ ቴክኖሎጂ

ተፈላጊ ችሎታ

አድቫንስድ ዲፕሎማ በአዉቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ

ዲፕሎማ በአዉቶሞቲቨ ቴክኖሎጂ

ስራ ልምድ

አድቫንስድ ዲፕሎማ በአዉቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ 4 ዓመት

ዲፕሎማ በአዉቶሞቲቨ ቴክኖሎጂ 5 ዓመት

How to apply

ከላየ በተገለፀዉ መስፈርት መሰረት ለመወዳደር የምትፈልጉ ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ እኤአ ከ21/ 11 /2016 እስከ 25/ 11/ 2016 ዓም በመቀለ ላጪ አካባቢ ቢሚገኝ ቢሮአችን በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን

Share this Post:
መመለስ