ረዳት ሌክቸረር በራድዮግራፊ

መቐለ ዩንቨርስቲ
መግለጫ

በመቀለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ራድዮሎጂ ህከምና ትምህርት ክፍል ከታች የተገለፁትን የስራ መዓርግ በአካዳሚክ እና ሆስፒታል ስራ ዘርፍ መስራት የሚፈልጉ ሰራተኞችን በቀሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

Â

የትምህርት ደረጃ

ከመንግስት ዩኒቨርሰቲ በራድዮግራፊ የመጀመሪያ ዲግሪ በመደበኛ ክፈለ ጊዜ የተመረቀ

ተፈላጊ ችሎታ

ለወንዶች ከ 3:00 በላይ

ለሴቶች ከ 2:75 በላይ

ስራ ልምድ

በመምህርነት 1 ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ

How to apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊዉ ማስረጃ ኦርጅናልን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ሲቪ በማያዝ በመቀለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሰዉ ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 46 በመቅጠር መመዝገብ ትችላላችሁ

Share this Post:
መመለስ