ICT and system admin officer

ፖሊዮ ኢንስቲትዩት የቴክኖሎጂ ኮሌጅ
መግለጫ

ፖሊ ቴክኖኖሎጂ ኢነስቲትዮት ከዚህ በታች ለተጠቀሰዉ ክፍት የስራ ቦታ የሚያማሉ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈለጋል

የትምህርት ደረጃ

BA በ IT, በኮምፒተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ 6 ዓመት

MAበ IT, በኮምፒተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ 4 ዓመት

ተፈላጊ ችሎታ

BA በ IT, በኮምፒተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ 6 ዓመት

MAበ IT, በኮምፒተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ 4 ዓመት

ስራ ልምድ

BA 6 years

MA 4 years

How to apply

ይህ ማሰታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት መመዝገብ ትችላላችሁ

አመልካቾች ኦርጂናልና የማይመለስ ፎቶኮፒ የትምህርት ማስረጃ አና ሌሎች ደጋፊ ማስረጃዎች ይዘዉ መመዝገብ ይችላሉ

የምዝገባ ቦታ ቢሮ ቁጥር 105

አድራሻ ፖሊ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዮት ኮሌጅ ካምፖስ ማይ ደገነ አካባቢ

ለተጨማሪ መረጃ 0344411014

Share this Post:
መመለስ