የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ባለሞያ

የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም
መግለጫ

የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም መቀለ ቅርንጫፍ ቀጥሎ ለተመለከተዉ ክፍት ቦታዎች አወዳድሮ መቅጥር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

የቴክኒክ ሞያ ዲፕሎማ

ተፈላጊ ችሎታ

የቴክኒክ ሞያ ዲፕሎማ

ስራ ልምድ

0 year

How to apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ማመልከቻና ማስረጃዎቻቹህን ይዛቹሁ በቅ/ፅ/ቤታችን ቁጥር 17 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ምዝገባ የመሚካሄድበት ከ19 /12 /2008 ዓም እስከ 25/ 12 /2008 ዓም

ዝህህህህዝ

Share this Post:
መመለስ