ኤሌክትሪካል መሃንዲስ II

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት
መግለጫ

ድርጅተችን የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ከዚህ በታች በተመለከቱት የስራ ቦታ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟላ አመልካች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ዲግሪ

ተፈላጊ ችሎታ

በኤሌክትሪሻን የተመረቀ Â Â

ስራ ልምድ

1 ዓመት አግባብ ያለዉ /ያላት የስራ ልምድÂ

How to apply
  • ተጨማሪ ማብራርያÂ የመዝገበ ቦታ አዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት የሚገኘዉ የመከላኪያ ሪፈራል ሆስፒታል
  • ስልክ ቁጥር 0914 73 08 13
Share this Post:
መመለስ