ጁንየር ኤለክትሪሽያን

ሱር ኮንስትራክሽን
መግለጫ

ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀዉ ዝርዝር የስራ መደብ መሰረት ሰረተኞችን በቀሚነት መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ በኤለክትሪካል ቴክኖሎጂ ሲኦሲ ያለዉ

ተፈላጊ ችሎታ

ዲፕሎማ በኤለክትሪካል ቴክኖሎጂ ሲኦሲ ያለዉ

ስራ ልምድ

0 ዓመት

How to apply

መሰፈርቱን የምታማሉ አመልካቾች እኤኣ 25 /07/ 2016 ዓም እስከ 29/ 07 /2016 ድረስ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ደኩመታቹን በመያዝ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ላጪ አካባቢ በሚገኝ ቢሮአችን ፐርሶኔል ክፍል ማሰገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን

Share this Post:
መመለስ