ረዳት ሌክቸረር Clinical pharmacy
መቐለ ዩንቨርስቲመግለጫ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ፋርማሲ ትምህርት ክፍል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የስራ ማዕርጎች መሰፈርቱን የሚያማሉ ሰራተኛችንÂ አወደዳድሮ በቀዋሚነት መቅጠር ይፈልጋል
የትምህርት ደረጃ
B.pharm in clinical pharmacy, pharm practice preferable with work experience
ተፈላጊ ችሎታ
B.pharm in clinical pharmacy, pharm practice preferable with work experience
ስራ ልምድ
0 year and above
How to apply
ኣመልካቶች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ኣስፈላጊው ማስረጃ ኦርጅናል የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ በመያዝ ዓይደር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሰው ሃይል ኣስተዳደር ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረበ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንሳሰባላን።
Â
የመጀመሪያ ዲገሪ ፋይናል ዉጤት Â Â Â ለ ወንድ Â 3 :00 እና ከዛ በላይ
ሴት 2 :75 እና ከዛ በላይ
Share this Post: